Advertisement
Guest User

Untitled

a guest
May 27th, 2015
281
0
Never
Not a member of Pastebin yet? Sign Up, it unlocks many cool features!
text 1.82 KB | None | 0 0
  1.  
  2. ቀ~አሰ ላማለይኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረከቱሁ በመጀመሪያ ሰላምታየን አቀርባለሁ ይማጅ ሀቢይቢይ እንደምን አለህልኝ እኔ ካለአንተ ሀሳብና ናፍቆት በስተቀር አልሀምዱሊላህ በጣም ደህና ነኝ ይማጁ እንዴት ነህ ይማጅየ ሀቢይቢይ እንዴትነህ ውድ ባለቤቴ እወድሀለሁ አፈቅርሀለሁ እሞትልሀለሁ ይማጅ ሀያቲ ነህ ይማጅ በጣም እኮ ነው የምወድህ የማፈቅርህ እሽ ሀቢይቢይ ይማጅ ካለአንተ ማን አለኝ ብለህ ነው እንዳትቀየርብኝ ለምን እንደወለድኩ ሰሞን በጣም ነበር ሰፍ የምትልልኝ አሁን ግን የተቀየርክብኝ ነው ለምንድነው እኔ እንደምወድህ ታቃለህ ግን ከመጠን በላይ አይቸብህ የማላውቀውን ነገር ነው ትለኛለህ ብየም አላስብም የነበር ግን በጣም ነው ያስከፈሀኝ ለምን መሰለህ እንደኔ ደስተኛ ማንም የለም በአለም 1 ነህ ለኔ አላህ የሰጠኝ ባል እያልኩኝ ደስታየን ሁሉ አበላሽህው ግን ምንም አይደል ከልብህ አይደለም የተናገርከው አይደል ኩዴ ኩላየ እወድሀለሁ በአላህ እይዝህ አለሁ ይማጅ የምትወደኝ ከሆነ መጥፎ ነገር አትናገር ከልቤ ያለውን ደስታ እንዳታበላሽው እሽ ይማጅ እንደመጥፎዎች እንዳትሆን እሽ ሀያቴ ነህ ለኔ አንተ ግን ፍቅር ቀነሰብህ ሳህ ወይስ አልቀነሰም አይደል እኔ የአንተ የልጅህ እናት በመሆኔ አላህ አድሎኛል በተረፈ እወድሀለሁ አፈቅርህ አለሁ
Advertisement
Add Comment
Please, Sign In to add comment
Advertisement