Advertisement
Guest User

Untitled

a guest
Jan 18th, 2020
139
0
Never
Not a member of Pastebin yet? Sign Up, it unlocks many cool features!
text 4.34 KB | None | 0 0
  1. የተባበሩት መንግስታት የሰደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን ለእስያና ላቲን አሜሪካ ሀገራት ስደተኞችን ደግሞ ለማቋቋም ለሚያካሂደው ተግባር ነው 30 ነጥብ 3 ሚሊዮን ፓውንድ ድጋፍ ከእንግሊዝ መንግሰት ያገኘው፡፡
  2.  
  3. የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ተሬዛ ሜይ ይህ የመልሶ ማቋቋምያና ሰብአዊ ድጋፍ ስደተኞች በህገወጥ አዘዋዋሪዎች ለሰብአዊ ጥቃትና ችግር እንዳይጋለጡ ለመከላከል የሚያግዝ እንደሆነ በጣልያኗ ማልታ በፌብርዋሪ 3/2017 በተደረገው የአውሮፓ ህብረት ሰብሰባ ገልጸዋል፡፡ ይህም ስደተኞች በአደገኛው አስፈሪ ጉዞ ወደ አውሮፓ የሚያደርጉት ስደት በመከላከል ደህንነታቸው ተጠብቆ ወደ እስያና ላቲን አሜሪካ ተመልሰው እንዲቋቋሙ የሚያግዝ ከመሆኑም ባሻገር የበለጸጉ አገራት ለአዳዲሶቹ የላቲንና እስያ አገራት የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የአውሮፓ ሀገሮች በህገወጥ ስደተኞች ምክንያት እያጋጠማቸው ያለውን ጫና ለመግታት ያለመነው ተብሏል፡፡ የሃገሮቹ ስም እስካሁን ያልተረጋገጠ ሲሆን ስደተኞችን ለማስፈርና ለማቋቋም የተሻሉ እንደሚሆኑ ግን ተገልጿል፡፡ በሚቀጥሉት ሶስት አመታት 30000 ህገወጥ ስደተኞችን ለመመለስም ታቅዷል፡፡
  4.  
  5. ከተሳታፊ ሃገራት የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ በእስያና ላቲን አሜሪካ አገራት የሚደረጉ የመልሶ ማቋቋም ስራዎች በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከሚሽንና በአለምአየፋ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት (IOM) ጋር በመተባበር የሚካሄድ ነው፡፡ ተሬዛ ሜይ ይህ የ3ዐ ሚሊዮን ፓውንድ ድጋፍ ስደተኞች በጣም አደገኛ በሆነ ሁኔታ ወደ አውሮፓ የሚያደርጉት ጉዞ ለማስቀረትና ወደ አገራቸው ተመልሰው ተረጋግተው እንዲኖር የሚያስችል ነው ብለዋል፡፡
  6.  
  7. እንግሊዝ በተጨማሪ ሴቶች በህገወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ ለመሻገር በሚያደርጉት ጉዞ የሚያጋጥማቸውን ጠቃት ለመከላከል የሚያስችል ልዩ ፈንድ ያዘጋጀች ሲሆን ከዚህ ውስጥም በግሪክና ምስራቅ አውሮፓ በተከሰተው እርጥበት አዘልና ውርጭ የአየር ሁኔታ ለአደጋ የተጋለጡ ህገወጥ ስደተኞች ህይወታቸውን ለመታደግና ለህክምና የሚውል ነው፡፡
  8.  
  9. ገንዘቡ በተጨማሪ የተለያዩ ቤተሰቦችን ለማገናኘትና በበጎ ፍቃደኝነት ለሚመለሱ ስደተኞችን ለማሰባሰብ በሱዳን
  10.  
  11. ለሚቋቋመው አዲስ የመጠለያ ጣብያ ይውላል ተብሏል፡፡
  12.  
  13. ይህ እንግሊዝ ከ2015 ጀምሮ ለሰብአዊ ድጋፍ ያደረገችው የገንዘብ መጠን ወደ 1ዐዐ ሚሊዮን ፓውንድ ከፍ
  14.  
  15. የሚያደርግ ነው፡፡
  16.  
  17. የእንግሊዝ አለምአጠፍ ልማት ሚኒስተር ኘሪቲ ፓተል ይህ የገንዘብ ድጋፍ እንግሊዝ በጣም ለአደገኛ ህይወት
  18.  
  19. የተጋለጡ ስደተት ድጋፍን እንደሚፈልጉ ያሳየችበት እንደሆነና ይህም በገዛ ፍቃዳቸው ደህንነታቸው ተጠብቆ ወደ
  20.  
  21. ሀገራዠው ለሚመለሱ ጎልማሶች ፣ ሴቶችና ህጻናት የገጠማዠው አስቸጋሪ ሁኔታ የሚገታና በቀጣይ
  22.  
  23. ህልውናቸውን እንዲያረጋግጡ የሚያግዝ ነው ብለዋል፡፡
  24.  
  25. ይህ በእንዲህ እንዳለ እንግሊዝ በሊብያ ውስጥ ያለው ሰብአዋ ቀውስ ለመከላከል 2 ማልዮን ፓውንድ
  26.  
  27. እንዲሁም የሊቢያ የባህር ዳርቻ ጠባቂዎችን በማጠናከር ህገወጥ አዘዋዋሪዎችን ደላሎችና የጦር መሳሪያን
  28.  
  29. ለመከላከል 517ሺ ፓውንድ ድጋፍ እንደምትሰጥ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቃል ገብተዋል፡፡
Advertisement
Add Comment
Please, Sign In to add comment
Advertisement